ኢንፊኒቲ በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ General
Jul 12, 2026 Misganaw Infinity 19 views

ኢንፊኒቲ በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ለማህበሩ ስራ አመራር፣ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በወለድ አልባ የፋናንስ አገልግሎት (Interest Free Banking) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ከአሌፍታቭ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ General
Jul 08, 2026 Misganaw Infinity 36 views

ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁ/ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ከአሌፍታቭ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢንፊኒቲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ እስክንድር መኩሪያ እና የኤፍታቭ አማካሪ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር በየነ ሞገስ ናቸው፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀገራዊ ኃላፊነቱን እንደሚወጣ አስታወቀ፡፡ General
Jul 07, 2026 Misganaw Infinity 25 views

ኢንፊኒቲ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀገራዊ ኃላፊነቱን እንደሚወጣ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የ2019 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ዕቅድን በተመለከተ ከኅብረት ሥራ ማህበራት አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡ General
Jun 27, 2026 Misganaw Infinity 154 views

ኢንፊኒቲ ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቅርቡ ተቋቁሞ አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ የሚገኝ ሀገራዊ ተቋም ነው፡፡ ማኅበሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ አድማሱን እያሰፋ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በደሴ ከተማ ከፍቷል፡፡

Read Full Article
የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራትን (SACCOs) በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ያለመ ሀገር አቀፍ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡ General
Jun 24, 2026 Misganaw Infinity 71 views

የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራትን (SACCOs) በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ያለመ ሀገር አቀፍ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡

ከነዚህ ተቋማት አንዱ የሆነው ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (Infinity SACCOs) ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ እስክንድር መኩሪያ እንዲሁም ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ምስጋናው አየለ በአውደ-ጥናቱ ላይ ተሳትፈዋል፡፡

Read Full Article
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ! General
Jun 21, 2026 Misganaw Infinity 59 views

እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ!

ኢንፊኒቲ ኃ/ የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ለመላው አባቶች እንኳን አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ፡፡ General
Jun 20, 2026 Misganaw Infinity 50 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባዘጋጀውና ከሰኔ 12-13/2018 ዓ.ም በሚካሄደው የኢንቨስተሮች ቀን አውደ ርዕይ በርካታ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ለደንበኞቹ የመኪና ቁልፍ አስረከበ። General
Jun 09, 2026 Misganaw Infinity 58 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ለደንበኞቹ የመኪና ቁልፍ አስረከበ።

መኪናቸውን መረከባቸው ድርጅቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ የገባውን ቃል በተግባር ማሳየቱንና ደንበኞቹን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ቁልፋቸውን የተረከቡ ደንበኞች ገልጸዋል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ለሌሎች ማኀበራት አርዐያ የሚሆን ተቋም ነው፡- የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን General
Jun 08, 2026 Misganaw Infinity 58 views

ኢንፊኒቲ ለሌሎች ማኀበራት አርዐያ የሚሆን ተቋም ነው፡- የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለደንበኞቹ አስፈላጊውን የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት እየሠጠ መሆኑ ለሌሎችም አርዐያ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ኀብረት ስራ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አምባዬ ወልዴ ገልጸዋል።

Read Full Article
Chat With Us