ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ። General
Jun 08, 2026 Misganaw Infinity 23 views

ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ከንብ ባንክ፣ ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/ መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማኀበር እንዲሁም ከግርማ አውቶሞቲቭ ጋር ነው ሥምምነት የተፈራረመው።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል። General
Jun 07, 2026 Misganaw Infinity 31 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል። የማኀበሩ ዋና መስሪያ ቤትም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ደምበል ወደ ጋዜቦ መንገድ አሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ ይገኛል።

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ያስጀምራል። General
Jun 04, 2026 Misganaw Infinity 43 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ያስጀምራል።

የማኀበሩ ዋና መስሪያ ቤትም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ደምበል ወደ ጋዜቦ መንገድ አሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ ይገኛል።

Read Full Article
በኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቢሮ ስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ General
Jun 01, 2026 Ermiyas Abay 50 views

በኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቢሮ ስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ስልጠናው በኃላፊና በባለሙያዉ እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን እርስ በዕርስ የመከባበርና የመተባበር ግንኙነት መርህ በመከተል ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ተጠቅሷል፡፡

Read Full Article
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ ቁጠባና ብድር  ኅብረት ስራ ማህበር በኢትዮጵያ እና ቤላሩስ የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ላይ ተሣተፈ። General
Apr 17, 2026 Ermiyas Abay 73 views

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ ቁጠባና ብድር  ኅብረት ስራ ማህበር በኢትዮጵያ እና ቤላሩስ የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ላይ ተሣተፈ።

በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ዝግጅቶች ያለውን ተሣትፎ በማሣደግ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ የሆነው የኢንፊኒቲ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባል ዶክተር ጸጋነው አዲሱ ተሣትፈዋል።

Read Full Article
Chat With Us